የቻይናዊው ቢሊየነር ጃክ ማ ድርጅቱ ባዘጋጀው ድግስ ላይ እንደ ማይክል ጃክሰን አጊጦ መጥቷል

ጃክ ማ 'አሊባባ' የተባለው የበይነ-መረብ መገበያያ ድርጅት ባለቤት ነው። 'አሊባባ' የጃክ ማን የተጣራ ሀብት ወደ 30 ቢሊዮን ዶላር አድርሶታል።