አሜሪካዊ ሆኛለሁ? አብዲ ይጠይቃል።

አብዲ ሶማሊያ ወደ እርስ በርስ ጦርነት ስትገባ ነበር ወደ ኬንያ የተሰደደው። የመኖሪያ ፈቃድ ካገኘ በኋላ ወደ ሜይን ግዛት አቀና።