የተፍጥሮ አከባቢ ተቆርቋሪ የሆኑት ጓደኛሞች ከቆሻሻ አዲስ ጥበብን እየፍጠሩ ነው!
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የተፍጥሮ አከባቢ ተቆርቋሪ የሆኑት ጓደኛሞች ከቆሻሻ አዲስ ጥበብን እየፍጠሩ ነው!

''ላስቲክና አጥንት በአከባቢና በሰው ልጆች ላይ የሚያስከትለውን ከፍተኛ ጉዳት እንረዳለን ለዚህም በቆሻሻ አወጋገድ ላይ ህብርተሰቡን ለማስተማር ይህን እያደርግን ነው''

ከራሳቸው አንደበት እንስማ