የሴራሊዮን የጭቃ መደርመስ፡''በፍርስራሽ ውስጥ የእህቴን እጅ አገኘሁ''
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የሴራሊዮን የጭቃ መደርመስ፡ ''በፍርስራሽ ውስጥ የእህቴን እጅ አገኘሁ''

ከአንድ ወር በፊት በሴራሊዮን በደረሰው የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋ 1300 የሚደርሱ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል ፤ በመቶዎች የሚቀጠሩትም በመሬት ውስጥ እንደተቀበሩ ነው ፤ በአደጋው 9 ቤሰተቦቹን ያጣው ቶማስ አሳዛኝ ገጠመኙን ለቢቢሲ አጋርቷል።