መሳሳም እንደ ባህል የሚታይበት የቻይና ግዛት

መሳሳም እንደ ባህል የሚታይበት የቻይና ግዛት

አባ በተሰኘው የቻይና ግዛት መሳሳም ትልቅ የባህል አካል ነው። ፍቅራችንን ለወዳጅ ዘመዶቻችን መግለጫ ነው ብለው ያምናሉ የግዛቱ ነዋሪ የሆኑት ቲቤታውያን።