ሀሪኬይን ማሪያ የሚያደርሰውን ጥፋት እያጠናከረ ይገኛል

ከማርቲኒክ ደሴት የተገኘ ምስል እንደሚያሳየው በአከባቢው ከፍተኛ አውሎ ንፋስ እየነፈሰ ይገኛል