የዘንድሮ የኮምላ ዱሞር ሽልማት አሸናፊ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

''የአፍሪካውያን ታሪክ የሚነገርበት መንገድ እንዲቀየር እፈልጋለው'' የዘንድሮ የኮምላ ዱሞር ሽልማት አሸናፊ

የኮምላ ዱሞር ሽልማት በአፍሪካ ያለውን የጋዜጠኝነት ክህሎት የሚያበረታታ ሲሆን አሸናፊዎች ለሶስት ወራት በለንደን በቢቢሲ የመስሥራት እድል ያገኛሉ