''ለመጀመሪያ ጊዜ የወር አበባ ሳይ አክስቴ ማዮኒዝ እንዳልሰራ ከለከለችኝ።''
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ማዳጋስካር ውስጥ ከወር አበባ ጋር የተያያዙ ብዙ ተረቶች አሉ።

ማዳጋስካር ውስጥ ከወር አበባ ጋር የተያያዙ ብዙ ተረቶች አሉ። ሜሪ ጄዎርጄቴ እንደምትለው በወር አበባ ጊዜ ገላን መታጠብ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።