የብዙዎች ደስታ ወደ ሃዘን የተቀየረበት ቅፅበት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

''ዓይኔን ያጣሁት፤ ወደ ስፍራው ስመጣ የሷን ዓይን የማይ ይመስለኛል''

በርካቶች የዘንድሮውን የኢሬቻ በዓል በተሰበረ ስሜት ነው የሚያከበሩት። ከነዚህም መካከል አብዲሳ ቦረና ይገኝበታል። አብዲሳ ያለፈውን ዓመት የኢሬቻ በዓል በደስታ ጀምሮ በሃዘን አጠናቆታል።