የቡኖ በደሌ ዞን ተፈናቃዮች
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

'ከእኛ ጋር በፍቅር መኖር የሚፈልጉም፣ የማይፈልጉም ወጣቶች አሉ'

በቡኖ በደሌ ዞን ቤት ንብረታቸውን ጥለው የተፈናቀሉ ወገኖችን፣ ጥቃት ፈፃሚዎቹ እነማን ናቸው፤ ከአካባቢው ተወላጆች ጋር ያላችሁ ግንኙነትስ ምን ይመስላል? ስንል ጠይቀናል።