"አካል ጉዳተኝነት ህይወቴን በሌላ አቅጣጫ እንዳይና ሌላ የህይወት ምዕራፍ እንዲኖርኝ አደርጓል"
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

"አካል ጉዳተኝነት እንደፈተነኝ ይኖራል"

"ቀነኒሳ እና ሀይሌ ሲያሸንፉ ከንፈር አንመጥም። አካል ጉዳተኛ ሆነህ ስኬታማ ስትሆን ግን ከንፈር ይመጠጥልሃል። ነገር ግን ያሰዉ አካል ጉዳተኛ ከመሆኑ ባሻገር ብዙ የሚችለዉ ነገር ስላለ እንዳየነዉ ከንፈር ባንመጥ ጥሩ ነዉ" ትላለች የዚህ ዓመት የአማራጭ ኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ።