በአሜሪካ ታዳጊ ሴት ሙሽሮች መብዛት ጉዳይ. . .

በአሜሪካ ታዳጊ ሴት ሙሽሮች መብዛት ጉዳይ. . .

አንጄላ ወላጆቿ አስገድደው ሲድሯት ገና የ13 ዓመት ልጅ ነበረች። የልጅነት ጊዜዋን ''ባሪያ የሆንኩ ያህል ነበር የሚሰማኝ'' ስትል ታስታውሳለች። እንደ ዚምባብዌ እና ማላዊ ያሉ ሃገራት የለእድሜ ጋብቻን ሲከለክሉ አሁንም በአሜሪካ ህጋዊ ሆኖ ይገኛል።