''የሐረማያ ሃይቅ ሕይወታችን ነበር። አሁን ግን እሱም የለም''

የሐረማያ ሃይቅ ከደረቀ በኋላ የአካባቢው አርሶ አደሮች ኑሮ እጅግ መራራ ሆኗል።