የትራፊክ አደጋና የባርቴንዲግ ሙያ ምን ያገናኛቸዋል?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የትራፊክ አደጋና የባርቴንደር ሙያን ምን ያገናኛቸዋል?

መልከፃዲቅ መሠረታዊ የሆነ የባርቴንደርነት ሙያን የሚያሰለጥን ተቋም በመክፍት ጠጥቶ በማሽከርከር የሚከሰትን የትራፊክ አደጋ መቀነስ እንደሚፈልግ ይናገራል።