ኤመርሰን ምናንጋግዋ ማን ናቸው?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ምናንጋግዋ መሠሪና ጨካኝ ናቸው በሚል 'አዞው' የሚል ቅጽል ሰም ወጥቶላቸዋል።

ኤመርሰን ምናንጋግዋ በግብጽና ቻይና ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሲሆን እ.አ.አ በ1960ዎቹ የነጭ የበላይነትን ተዋግተዋል።