"ሴት መሆኔን ሲያዩ ፈርተው የማይሳፈሩ አሉ"
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

"ሴት መሆኔን ሲያዩ ፈርተው የማይሳፈሩ አሉ"

ይርጋለም ገ/ክርስቶስ የብስክሌት ተወዳዳሪ የነበረች ቢሆንም አሁን ሴቶች በብዛት በማይሳተፉበት የሥራ መስክ በመሰማራት ባጃጅ አሽከርካሪ በመሆን እየሰራች ነው።