የሳዑዲ አረቢያ ልዑል ሞሃመድ ቢን ሳልማን በወሰዷቸው ወሳኝ እርምጃዎች በውስጥም በውጪም ውጥረት ነግሷል።

የሳዑዲ አረቢያ ልዑል ሞሃመድ ቢን ሳልማን በወሰዷቸው ወሳኝ እርምጃዎች በውስጥም በውጪም ውጥረት ነግሷል።

ሳዑዲ አረቢያ በአካባቢዋ ጉዳዮች ላይ ያላት ተሳትፎ ቀዝቃዛ የነበረበት ጊዜ ያለፈ ይመስላል። ልዑል ሞሃመድ ቢን ሳልማን በወሰዷቸው ወሳኝ እርምጃዎች በውስጥም በውጪም ውጥረት ነግሷል።