የመጀመሪያው የልብ ንቅለ-ተከላ

የመጀመሪያው የልብ ንቅለ-ተከላ

የዛሬ ሃምሳ ዓመት ደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን ውስጥ በዓለም የመጀመሪያው የልብ ንቅለ-ተከላ ተከናውኖ ነበር። የመጀመሪያው ግለሰብ ከቀዶ ህክምናው በኋላ ለ18 ቀናት ብቻ በሕይወት ቢቆይም ጅማሬው ቀጥሎ የበርካታ ሰዎችን ሕይወት ታድጓል።