ፎቶግራፍ ለማንሳት ወደ እሳተ-ገሞራ

ፎቶግራፍ ለማንሳት ወደ እሳተ-ገሞራ

ፎቶግራፍ አንሺዋ ኡላ ሎህማን ለየት ያሉ ፎቶዎችን ለማንሳት ስትል አደገኛ ወደሆኑ የእሳተ-ገሞራ ስፍራዎች ተጉዛ የሚንቀለቀለውን የተፈጥሮ እሳት በቅርበት ለመመልከት ችላለች። በዚህ ሂደት የገጠማትንና ያየችው እጅጉን አስደምሟታል።