ቅጠል በሉ የዓለማችን ሁለተኛ ግዙፍ ሻርክ

የዓለማችን ሁለተኛ ግዙፍ ሻርክ ቅጠል በል እንደሆነ ያውቃሉ? የሰው ልጅ ላይ ጉዳት የማድረሰው አባዜውም እጅግ ዝቅ ያለ ነው። አብረውት ሊዋኙም ይችላሉ።