አረጋዊያንን እና አቅመ ደካሞችን ቤት በመሥራት የሚረዳው ተማሪ

አረጋዊያንን እና አቅመ ደካሞችን ቤት በመሥራት የሚረዳው ተማሪ

ይልማ ጌታነህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነው። በጥናት የገጠመው ነገር በጎንደር የሚገኙ አቅመ ደካሞችንና እና አረጋዊያንን እንዲረዳ ያነሳሳው ሲሆን ይህ ግን ትምህርቱ ላይም ተጽዕኖ ፈጥሮበት ነበር።