ከታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋችነት አስከ ሃገር ፕሬዝዳንትነት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ከታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋችነት አስከ ሃገር ፕሬዝዳንትነት

የቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ ፕሬዝዳንት ሆኖ ቃለ-መሃላ ፈጽሟል። ዊሃ በላይቤሪያዋ ዋና ከተማ ሞንሪቪያ ካዳገበት የድሆች መንደር ወጥቶ በዓለም ታዋቂ ከሚባሉ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ተርታ ለመሰለፍ በቅቷል። አሁን ደግሞ ሃገሩን ፕሬዝዳት ሆኖ ለማስተዳደር ተመርጧል።

ደጋፊዎቹ ንጉሥ ጆርጅ እያሉ የሚጠሩት ጆርጅ ዊሃ እንዴት ይሆን እዚህ ደረጃ ላይ ለመድረስ የቻለው?