ዝነኞችን የሚያሳምረው ጋናዊ ፀጉር አስተካካይ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ዝነኞችን የሚያሳምረው ጋናዊ ፀጉር አስተካካይ

ኒኪ ከጋና እንግሊዝ ሲገባ የፀጉር አስተካካይነት ህልሙን ለማሳካት በማሰብ ነበር። ህልሙ ሲሳካ ግን አንዲሁ ዝም ብሎ አልነበረም፤ ለፕሪሚየር ሊጉ ከሚጫወቱ አፍሪካውያን ጋር እንጂ። እነዚህ የእግር ኳስ ተጫዋቾች መኖሪያ ቤት ድረስ በመሄድ ነው ፀጉራቸውን የሚያስተካክለው።