ሳይንቲስቷ ዶከተር ሰገነት ቀለሙ

ሳይንቲስቷ ዶከተር ሰገነት ቀለሙ

ዶክተር ሰገነት ቀለሙ የነፍሣት አካላት እና አካባቢ ጥናት ዓለምአቀፍ ማዕከል /ኢሲፔ/ ዋና ዳይሬክተር ናት። ከክብር ዶክተሬት ጀምሮ በርካታ አለም አቀፍ ሽልማቶችን ያገኘች ስትሆን ስለህይወቷና ስራዋ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርጋለች።