ከ23 አመት በፊት ቢቢሲ በኦሮምኛ እንዲጀምር የተፃፈው ደብዳቤ

ከ23 አመት በፊት ቢቢሲ በኦሮምኛ እንዲጀምር የተፃፈው ደብዳቤ

አቶ ሙሉጌታ ደበበ ከ23 ዓመታት በፊት ቢቢሲ በኦሮምኛ ቋንቋ ሥርጭት እንዲጀምር ደብዳቤ ፅፈው ነበር። ከ23 ዓመታት በኋላም ምኞታቸው ሰምሯል።