አቡነ የማታ ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ ልደት በፊት በስድስተኛው ክፍለ ዘመን ነው የተሰራው
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

አቡነ ይምአታ ቤተክርስቲያን ተራራ ላይ ተፈልፍሎ የተሰራ ሲሆን ከመሬት 250 ሜትር ርቀት ላይ በተራራው መሐል ይገኛል።

አቡነ ይምአታ ቤተክርስቲያን ተራራ ላይ ተፈልፍሎ የተሰራ ሲሆን ከመሬት 250 ሜትር ርቀት ላይ በተራራው መሐል ይገኛል። የቢቢሲ ጋዜጠኞች ወደ ስፍራው በማቅናት አንድ የቤተክርስቲያኑ ቄስ በየቀኑ የሚያደርጉትን አስገራሚ ጉዞ ተከታትለዋል።