የሞቱ የሚመስሉ የፋሽን ሞዴሎች መቅረት አለበት የምትለው የሎስ አንጀለስ ፎቶግራፈር።

የሞቱ የሚመስሉ የፋሽን ሞዴሎች መቅረት አለበት የምትለው የሎስ አንጀለስ ፎቶግራፈር።

ጄኒፈር ሞስ የሎስ አንጀለስ ፎቶግራፈር የሞቱና ለወሲብ የተዘጋጁ የሚመስሉ የፋሽን ሞዴሎች መቅረት ያለበት ጊዜ ደርሷል ትላለች።