ማላዊ እንዴት የህጻናት ሞትን ቀነሰች?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ማላዊ እንዴት የህጻናት ሞትን ቀነሰች?

በማላዊ በጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር ከግማሽ ወደ 90% አድጓል። 80% ማላዊያን በገጠር ስለሚኖሩ ሁሉም የህክምና ተቋማት አገልግሎት አያገኙም። ሆኖም ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሱ የህክምና ባለሙያዎች ለእናቶች በእጅጉ ጠቅመዋል።