የአፍሪካን ሳምንት በምስል፡ እሳትና በረዶ

በዚህ ሳምንት ከተለያዩ የአፍሪካ ገራት እና ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ከሚገኙ አፍሪካውያን የተሰበሰቡ ምርጥ ምስሎ

የኬኒያ የአክሮባት ቡድን አባላት በናይሮቢ እሳት የመትፋት ትርዒት ሲያቀርቡ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ የኬኒያ የአክሮባት ቡድን አባላት በናይሮቢ እሳት የመትፋት ትርዒት ሲያቀርቡ
ሁለት ወጣት የዳምቤ ቦክሰኞች በሌጎስ የጦረኞች ውድድር ላይ ሲቧቀሱ፤- ይህ ባሕላዊ ጨዋታ በሰሜን ናይጄሪያ የሐውሳ ጎሳ አባላት የሚዘወተር ነው። Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ሁለት ወጣት የዳምቤ ቦክሰኞች በሌጎስ የጦረኞች ውድድር ላይ ሲቧቀሱ፤- ይህ ባሕላዊ ጨዋታ በሰሜን ናይጄሪያ የሐውሳ ጎሳ አባላት የሚዘወተር ነው።
ኬኒያዊቷ ተዋናይት ሉፒታ ኒዮንጎ እሁድ ዕለት በተካሄደው የኦስካር ሽልማት ላይ ፀጉሯን በሩዋንዳ ባህላዊ አጊያጊያጥ አስውባ Image copyright Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ ኬኒያዊቷ ተዋናይት ሉፒታ ኒዮንጎ እሁድ ዕለት በተካሄደው የኦስካር ሽልማት ላይ ፀጉሯን በሩዋንዳ ባህላዊ አጊያጊያጥ አስውባ
የ43 ዓመቱ ሰይድ፣ ከማዕከላዊ ሞሮኮ 60 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው አዚላል የበረዶ ግግር ላይ የተቀረቀረበትን መኪና ለማስለቀቅ ሲታገል Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በምዕራብ አውሮፓ የተከሰተው ወቅቱን ያልጠበቀው ቀዝቃዛ አየር በዚህ ሳምንት በሞሮኮው አትላስ ተራሮች ላይም በረዶ ፈጥሮ ነበር
የአድማ በታኝ ፖሊሶች በሴራሊዮን የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊ የሆነውን ሰልፈኛ መሪት ለመሬት ሲጎትተው Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ እረቡ እለት በሴራሊዮን የተደረገው ምርጫ በአንዳንድ ቦታዎች ከተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ውጭ በቡዙ ቦታዎች ሰላማዊ ነበር
ምንም እንኳ በዚህ ሳምንት ሴራሊዮን ምርጫ ብታካሂድም እነዚህ ግለሰቦች ግን ከሚመጣው ፕሬዝዳንት አዲስ ነገር አይጠብቁም፤ ይልቅስ ጠንክረው ከወንዙ አሸዋ እና ጭቃ መካከል ወርቅ ለማግኘት ይፈልጋሉ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ እነዚህ ሴሪዮላውያን ከአሸዋ እና ጭቃ ወርቅ ለይቶ ለማውጣት ጠንክረው እየሠሩ ነው
በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ከሆሎት ስደተኞች ማቆያ ሲወጡ ለመታሰቢያ ፎቶ ሲነሱ Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ከሆሎት ስደተኞች ማቆያ ሲወጡ ለመታሰቢያ ፎቶ ሲነሱ

Images courtesy of AFP, Reuters, PA and Getty Images

ተያያዥ ርዕሶች