የሕንድ 'ለቅሶ ቡድን'

የሕንድ 'ለቅሶ ቡድን'

የሕንድ ሱራት ግዛት አዘጋጆቹ በየወሩ ይህን የ'ለቅሶ ቡድን' ያዋቅራሉ። እነዚህ ሰዎች ከልባቸው ለማልቀስ ይሰበሰባሉ።