የአፍሪካ ነፃ የንግድ ዝውውር ቀጣና
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ዝውውር ቀጣና ምንድነው?

44 አፍሪካዊ ሃገራት በዓለማችን ትልቁ ሊባል የሚችለውን ነፃ የንግድ ዝውውር ስምምነት በሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ በፊርማቸው አፅድቀዋል። ሆኖም ግን ናይጄሪያን ጨምሮ 10 የአፍሪካ ሃገራት ይህን ስምምነት ለመፈረም አልፈቀዱም። ስምምነቱ እውን እንዲሆንና ተፈፃሚነቱ እንዲረጋገጥ 54ቱም የአፍሪካ ሃገራት ፊርማቸውን ማሳረፍ ይኖርባቸዋል።