ከሶሪያ እስከ ስኮትላንድ በሳሊህ ንቅሳት

ከሶሪያ እስከ ስኮትላንድ በሳሊህ ንቅሳት

"ከሶሪያ ቱርክ...በአነስተኛ ጀልባ ወደግሪክ፤ ከዚያም በመቄዶኒያ በኩል ወደ ሰርቢያ...ከሰርቢያ" በማለት ሳሊህ የስደት የሕይወቱን በንቅሳት ይተርካል።