ምን ያህል ዓመት ይኖራሉ?

አማካይ የዕድሜ ጣሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ ነው። በ2008 ዓ.ም የተወለዱት ከ25 ዓመታት በፊት ከተወለዱት ሰዎች በአማካይ ለተጨማሪ 7 ዓመታት ይኖራሉ።

ከዚህ በታቸው ባለው መጠይቅ ላይ ዕድሜ፣ የመኖሪያ አገር እና ጾታ በማስገባት አማካይ የዕድሜ ጣሪያዎትን ይወቁ።

የሰው ልጅ አማካይ ዕድሜ 72 ሲሆን ሴቶች 75 ዓመት ወንዶች ደግሞ 70 ዓመት እንደሚኖሩ ይገመታል። ለምሳሌ የ69 ዓመት ግለሰብ ተጨማሪ 17 ዓመታት የመኖር ዕድል አለው

ምን ያህል እንደምንኖር የሚያሳዩ ዘጠኝ እውነታዎች

በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ