ለስምንት ሰዓታት ከተቀቀለ የአጥንት ሥጋ የሚሠራው መረቅ ዋነኛው የቪዬትናም ምግብ አካል ነው

በቪዬትናም ጦርነት ወቅት ይህ ሾርባ ካለሥጋ በመንግሥት በሚተዳደሩ ካፌዎች ውስጥ ይቀርብ ነበር።