ከዓለማችን ላይ ሊጠፉ የተቃረቡ 5ቱ እንስሳት የትኛዎቹ ናቸው?

ጥቂት የማይባሉ የእንስሳ ዝርያዎች ሊጠፉ መቃረባቸውን ዓለም አቀፉ የእንስሳት ፈንድ አስታውቋል። በመጥፋት ላይ የሚገኙት ሌሎቹ እንስሳት እነዚህ ናቸው።