ኤጉሲ ሾርባ: የናይጄሪያ ተወዳጅ ምግብ

ኤጉሲ ሾርባ ከሜሎን ፍሬ ይሰራል። በተለያየ መንገድ ቢሰራም በመላው ናይጄሪያ ተወዳጅ ምግብ ነው። ከሩዝ፣ ሴሞሊና እና እንደ ገንፎ ካሉ ምግቦችም ጋር ማቅረብ ይቻላል።