የወር አበባ ቀን
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በእንግሊዝ ሴት ተማሪዎች የወር አበባ ላይ ያለውን የተሳሳተ ግንዛቤ ለመቀየር እየሰሩ ነው

በእንግሊዝ ሴት ተማሪዎች የወር አበባ ላይ ያለውን የተሳሳተ ግንዛቤ ለመቀየር እየሰሩ ነው። ከእንቅስቃሴያቸው መካከል በነፃ የንፅህና መጠበቂያ በትምህርት ቤታቸው ውስጥ ማስቀመጥ አንዱ ነው።