በስፖርቱ አለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ፋቲማ ሳሞራ

በስፖርቱ አለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ፋቲማ ሳሞራ

የስፖርቱ ዓለም በወንዶች የተሞላ ነው። ከዓለም ዋንጫ ቀደም ብለን በስፖርቱ ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነችውን የፊፋ ዋና ፀሀፊ ፋቲማ ሳሞራን ይዘንላችሁ መጥተናል።