የለውጡ ጎዳና እስከየት?

የለውጡ ጎዳና እስከየት?

በባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና ናት።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በርካታ እስረኞችን ፈተዋል፣ እንዲሁም የአልጀርስ ስምምነትንም ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ የማድረግ ውሳኔንም አስተላልፈዋል።