የአሥመራን ጎዳናዎች በፎቶ

ከሃያ አመታት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሥመራ በረራውን ጀምሯል። የቢቢሲም ሪፖርተር በአሥመራ የሚጘኝ ሲሆን አሥመራንም እንዲህ በፎቶ ቃኝቷታል።

አሥመራ ውስጥ የሚገኝ የካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርሥቲያን
የምስሉ መግለጫ,

አሥመራ ውስጥ የሚገኝ የካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርሥቲያን

የምስሉ መግለጫ,

በአሥመራ የሚገኙ ሱቆች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶዎች ቲሸርቶችን ይዘዋል።

የምስሉ መግለጫ,

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶዎች በአሥመራ ሱቆች ላይ ተሰቅለው ይታያሉ

የምስሉ መግለጫ,

ኢምፔሮ ሲኒማ የሚኘው ታዋቂው ባር ኢምፔሮ በማኪያቶ ታዋቂ ነው

የፎቶው ባለመብት, BBC

የምስሉ መግለጫ,

ሐርነት ጎዳና ላይ የሚገኘው እንዳ ኣባ ሐበሽ ጥንታዊ ከሆኑት ህንፃዎች ውስጥ አንዱ ነው

የምስሉ መግለጫ,

ሐርነት ጎዳና ላይ የሚገኘው መርካቶ የአሳ መሸጫ

የምስሉ መግለጫ,

በሐርነት ጎዳና ላይ ይህ ልጅ ሎተሪና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፎቶን በመሸጥ ላይ ነው።

የምስሉ መግለጫ,

አካባቢው ፒያሳ ሚካኤል ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትልቁ መስጊድም እዚሁ አካባቢ ይገኛል።

የምስሉ መግለጫ,

ፀፀራት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርሥቲያን

የምስሉ መግለጫ,

አሥመራ ውስጥ የሚገኝ የካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርሥቲያን