ከ 1600 ዓመት በላይ ያስቆጠረው የእንዳባ ገሪማው ብራና መፅሃፍ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ከ1600 ዓመት በላይ ያስቆጠረው የእንዳባ ገሪማው ብራና መፅሃፍ

የእንዳባ ገሪማው ብራና እንዴት ይህን ያክል ዘመን አስቆጠረ የሚል ጥያቄ በተለይም በውጭ አገር ዜጎች ተነስቶ ነበር። ጥያቄውን ያነሱት የውጭ አገር ተመራማሪዎች በተለያየ መንገድ ብራና መፅሃፉ ላይ ምርመራ አድርገው በመጨረሻ ግኝታቸው የመረጃውን ትክክለኛነት እንዳረጋገጠ ገልፀዋል።