በማፊ ዶቭ መንደር ውስጥ ልጅ መውለድ ክልክል ነው

በማፊ ዶቭ መንደር ውስጥ ልጅ መውለድ ክልክል ነው

በማፊ ዶቭ መንደር ውስጥ ልጅ መውለድ ክልክል ነው።በመንደሯ የሚኖሩ ሴቶች ዘጠኝ ወር ሞልቷቸው ልጃቸውን መገላገል ሲፈልጉ ከአካባቢው ርቀው በመሄድ ሌላ መንደር ውስጥ ነው የሚወልዱት።