ኢትዮጵያዊው ሲራክ ስዩም ኤቨረስት ተራራን ሲወጣ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ኢትዮጵያዊው ሲራክ ስዩም የዓለማችን ትልቁን ተራራ ኤቨረስት ጫፍ ላይ ለመድረስ 400 ሜትር ገደማ ሲቀረው ተመልሷል።

ኢትዮጵያዊው ሲራክ ስዩም የዓለማችን ትልቁን ተራራ -ኤቨረስት ጫፍ ላይ ለመድረስ 400 ሜትር ገደማ ሲቀረው ተመልሷል። በዚህ ዓመት ተራራውን ለመውጣት የሞከሩ በርካቶች ሕይወታቸው አልፏል። ሲራክ በተራራው ላይ የገጠመውንና የተመለከተውን አካፍሎናል።