የአልቢኖዎች ፈተና
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በኢትዮጵያ የሚገኙ አልቢኖዎች ፈተና

አልቢኖ የሆኑ ሰዎች ብዙውን ጊዜ ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ይረዷቸዋል።ይህ የቆዳ ቀለም በመንጣቱ ምክንያት የሚከሰት ህመም በዘር የሚተላለፍ ነው። አልቢኖ ጥቁር ቆዳ ባላቸው ሰዎች ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ቢሆንም ሁሉንም የሰው ልጆች ሊያጠቃ ይችላል። ከ20ሺህ ሰዎች መካከል አንዱ ይህ የጤና ችግር እንዳለበት ይገመታል።