የተማሪዎቹን ገላ የሚያጥበው መምህር ስዩም ቦጋለ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የተማሪዎቹን ገላ የሚያጥበው መምህር ስዩም ቦጋለ

ከሥራ በኋላ ምግብ ከማዘጋጀት ጀምሮ እናታቸውን በቤት ውስጥ ሥራ ይረዳሉ በምሳሌነት የሚመለከቱት የመቄዶንያውን መስራች ቢንያምን ነው። ሙሉ ደሞዛቸውን ለሚያስተምሯቸው 131 ተማሪዎች ያውላሉ። አሸዋ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ለሠሩት ተግባር በስማቸው አንድ ህንጻ ተሰይሞላቸዋል።