ጫማ ማምረቻ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ኢትዮጵያ፡ ጫማ ከመጥረግ ወደ ማምረት የተሸጋገረው ወጣት

በምዕራብ ሸዋ ዞን በምትገኘው አነስተኛ የገጠር ከተማ፤ ኢጃጂ ቀልብን የሚስቡ የጫማ ምርቶች መስሪያ መደብር ተመለከተን።

በተለያየ ዲዛይን የሚሰሩት ጫማዎች በዚያቸ አስተኛ ከተማ ውስጥ የሚመረቱ አይመስልም።

ከጥቂት ዓመታት በፊት በአስተኛ ካፒታል በሁለት ጓደኛሞች የተጀመረው ፕሮጄክት ዛሬ ላይ የሁለት ሚሊዮን ብር ካፒታል በማስመዝገብ ለበርካቶች የሥራ ዕድልን ፈጥሯል። • የባለዳንቴሏ የክር ጫማዎች

ተያያዥ ርዕሶች