ጆርዳን ከውሃ በታች ወታደራዊ ሙዝየም ገነባች

በጆርዳን አቃባ ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም የሚታይ ታንክ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በጆርዳን አቃባ ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም የሚታይ ታንክ

ጆርዳን ከውሃ በታች የሚገኝ ወታደራዊ ሙዝየም ይፋ አድርጋለች። በአቃባ የወደብ ከተማ የተገነባው ሙዝየም ለአገሪቱ የመጀመሪያው ነው።

አቃባ የምትገኘው በቀይ ባህር ዳርቻ ሲሆን፤ ሙዚየሙም ከቀይ ባህር በታች ተገንብቷል። ትላንት በተካሄደ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ከውሀ በታች የተቀመጡ ወታደራዊ መኪኖች፣ ታንክና ሄሊኮፕተር ታይተዋል።

ጋላክሲ ፎልድ የ’ስክሪን’ መሰበር ችግሩ ’’ተቀርፎ” ለገበየ ዝግጁ ሆኗል

በባንግላዲሽ በሐሰተኛ ወሬ ሳቢያ ስምንት ሰው ተገደለ

ሙዝየሙ ለቱሪስቶች ተጨማሪ መዳረሻ እንደሚፈጥር የአካባቢው ባለ ሥልጣኖች ተናግረዋል።

Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ከጆርዳን አየር ኃይል የተገኘ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም ይካተታል
Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም ውስጥ ወታደራዊ መኪናዎች ለእይታ ይበቃሉ
Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ አቃባ የወደብ ከተማ የተገነባው ሙዝየም ለአገሪቱ የመጀመሪያው ነው
Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ከውሀ ሥር ከሚገኘው ሙዝየሙ የሚወጡ ዋናተኞች