መሰንቆና አኮርዲዮን የሚጫወቱት የነቀምቴ ነዋሪ

አቶ መስፍን አምባው ጎንደር ይወለዱ እንጂ ያደጉት፣ ወልደው የከበዱትም ነቀምቴ ነው። ከነቀምቴ ነዋሪዎች ጋር ያጋመዳቸው መልካም ጠባያቸው ብቻ ሳይሆን መሰንቋቸው መሆኑንም ይናገራሉ።