በርኖስ የተሰኘው ባህላዊ ልብስ እንዳይረሳ የምትጥረው ወጣት

በርኖስ የተሰኘው ባህላዊ ልብስ እንዳይረሳ የምትጥረው ወጣት

ነዋሪነቷን አዲስ አበባ ያደረገችው ሠላማዊት ገብሬ የበርኖስ ሥራን ከአባቷ እንደተማረች ትናገራለች። አባቷ ከዓመታት በፊት በርኖስ በማሠራት ወደ አዲስ አበባ እያስመጡ ይሸጡ ነበር። እርሷም ይህ ባህላዊ ልብስ እንዳይረሳ የበኩሏን እንደምትጥር ትናገራለች።