"የሴቶች ጠንካራ ጎን የሚያሳይ ጥናት ላይ አተኩራለሁ" ሜሮን ዘለቀ (ዶ/ር)

ተበባባሪ ፕሮፌሰር ሜሮን ዘለቀ፣ ከመጀመሪያ ዲግሪዋ ጀምሮ ሶስተኛ ዲግሪዋን እስክትይዝ ከዚያም በኋላ ያለፈችባቸውን ውጣ ውረዶች ለቢቢሲ አካፍላለች።